ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የሚሰጣችሁ አገልግሎቶች

የመሰረታዊ ፍላጎት አቅርቦቶችን ማሟላት የታራሚውን ሰብዓዊ ክብር ማስጠበቅ

የማ/ቤቱንና የታራሚውን ሠላምና ደህንነት ማረጋገጥ የሚያስችል አስተማማኝ የጥበቃ ደህንነት ስርዓት በመፍጠር

ታራሚውን በዕውቀት ፣ በክህሎት እና በልማታዊ አስተሳሰብ በመገንባት የታረመና የታነፀ አምራች ዜጋ ማፍራት

የተሃድሶ ልማት ተግባራትን በብቃትና በጥራት መፈፀም የሚችል ጠንካራ ተቋም መገንባት

የታራሚዎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ማሻሻል

የማ/ቤት የውስጥ ገቢ አሰባሰብና አጠቃቀም ስርዓት ማሻሻል

የቀለም ት/ትና የሙያ ስልጠና ተጠቃሚነት ማሻሻል

አገልግሎቶች

የማረሚያ ቤቶች ኮሚሸን ወደ ተቋሙ ለተቀላቀሉት የልዩ ሀይል ፓሊስ አባላት በአሶሳ ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ አደራሽ ዉሰጥ የአስራር ደንብነ መመሪያን፣የመቋቋሚያ አዋጅ ተግባርነ ሀላፊነት ያካተተ ት/ት እና ስልጠና ሲስጥ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ማጠነቀቁ ተገለፀ።

የማረሚያ ቤቶች ኮሚሸን መቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 186/2014 ዓ/ም ድንጋጌ እና አዲሱ የማረሚያ ቤቶች የአባላት ደንብነ የጌዜ ቀጠሮ ብሎም የታራሚዎችን አያያዝ የሚያብራራ ስነድ በም//ኮ/ር ተስፍየ ብሽራ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ የፍትህ አሰጣጥ ስርዓትን ማጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ፍትህ ቢሮ ሃላፊ አቶ መሃመድ ሃሚድ ገለጹ።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ የፍትህ አሰጣጥ ስርዓትን ማጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ፍትህ ቢሮ ሃላፊ አቶ መሃመድ ሃሚድ ገለጹ። ቢሮው የፍትህ ተቋማትን የትራንስፎርሜሽን አተገባበር እውን…

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከUNHCR ጋር በመተባበር ከ17_18 /4/2017 ዓ.ም የሚቆይ የተያያዙ ስደተኞችንና የህግ ታራሚዎችን ሰባዓዊ መብት አያያዝን አስመልክቶ ለአሶሳ ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ሀላፊዎች፣ለአባላትና ሰራተኞች የህግ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ።

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከUNHCR ጋር በመተባበር ከ17_18 /4/2017 ዓ.ም የሚቆይ የተያያዙ ስደተኞችንና የህግ ታራሚዎችን ሰባዓዊ መብት አያያዝን አስመልክቶ ለአሶሳ ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ሀላፊዎች፣ለአባላትና ሰራተኞች የህግ…

አድራሻ