የማረሚያ ቤቶች ኮሚሸን መቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 186/2014 ዓ/ም ድንጋጌ እና አዲሱ የማረሚያ ቤቶች የአባላት ደንብነ የጌዜ ቀጠሮ ብሎም የታራሚዎችን አያያዝ የሚያብራራ ስነድ በም//ኮ/ር ተስፍየ ብሽራ…
የማረሚያ ቤቶች ኮሚሸን ወደ ተቋሙ ለተቀላቀሉት የልዩ ሀይል ፓሊስ አባላት በአሶሳ ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ አደራሽ ዉሰጥ የአስራር ደንብነ መመሪያን፣የመቋቋሚያ አዋጅ ተግባርነ ሀላፊነት ያካተተ ት/ት እና ስልጠና ሲስጥ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ማጠነቀቁ ተገለፀ።Category: Politics
በአሶሳ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የንባብ አገልግሎት የሚሰጥ ቤተ-መፅሐፍት ቤት ሥራ መጀመሩ ተገለፀ፤
ጥቅምት 30 / 2012 ዓ.ም (አሶሳ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በአሶሳ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች መፅሐፍ ለተራበ አዕምሮ ከተባለ…
በአሶሳ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የንባብ አገልግሎት የሚሰጥ ቤተ-መፅሐፍት ቤት ሥራ መጀመሩ ተገለፀ፤