የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ቡድን የካማሽ ዞን ማረሚያ ቤቶችን የሥራ እንቅስቃሴ እየተመለከተ ይገኛል።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ቡድን የካማሽ ዞን ማረሚያ ቤቶችን የሥራ እንቅስቃሴ እየተመለከተ ይገኛል።

ቋሚ ኮሚቴው በተቋሙ የሚገኙ የህግ ታራሚዎችን አያያዝ እየተመለከተ ይገኛል።

የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ በከማሽ ከተማ አስተዳደር እየተሰሩ ያሉ ሌሎች የልማት ሥራዎችን ተዘዋውሮ ይመለከታል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ ምክር ቤት መረጃ አመላክቷል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *