የማረሚያ ቤቶች ኮሚሸን ወደ ተቋሙ ለተቀላቀሉት የልዩ ሀይል ፓሊስ አባላት በአሶሳ ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ አደራሽ ዉሰጥ የአስራር ደንብነ መመሪያን፣የመቋቋሚያ አዋጅ ተግባርነ ሀላፊነት ያካተተ ት/ት እና ስልጠና ሲስጥ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ማጠነቀቁ ተገለፀ።

የማረሚያ ቤቶች ኮሚሸን መቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 186/2014 ዓ/ም ድንጋጌ እና አዲሱ የማረሚያ ቤቶች የአባላት ደንብነ የጌዜ ቀጠሮ ብሎም የታራሚዎችን አያያዝ የሚያብራራ ስነድ በም//ኮ/ር ተስፍየ ብሽራ ቀርቦ ስፊ ውይይት በማድረግ ስልጣኞቹ ግንዛቤ እንዲያገኙ ተዳርጓል ።
ኮሚሽኑ በተሰጠው ተግባርና ሀላፊነት ተጠቅሞ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ፈርደኞችን ተቀብሎ በማረምና በማነፃ ወንጅልን የሚፀይፋ፣ሀገር ወደድነ አምራች ዜጋ አደርጉ የመቅርፅ ተግባርን እያከነወነ መሆኑንም ም/ኮ/ር ተስፋዬ ብሽራ ያስረዱት መሆኑ ገልፃዋል።
የተቋሙ ፓሊስ አባላት የድስኘሊን አፈፃፀምነ እርምጃ አወሳስድን የተመለካተ ዝርዝር ተግባር በዋ/ኢ/ር ሀብታሙ ገመቹ በስፍት ለስልጣኝ አባላቱ ቀርባ ግንዛቤ ማስያዝ የተቻላ ሲሆን በድስፕሊኑ የታነፃ ስራዊት ለሚሰጠው ተግባር ታታሪ የሆነ በሳልነ በዓላማው የፀና መሆንን ከሁሉም ይጠበቃል በማለትም አስረድተዋል።
የስነ ምግባር መርሆችን ያካተተ ስነድ በኮ/ር ተሾመ ተረፍ ለሰልጣኞች ቀርቦ የተረዱበትነ በስነ ምግባሩ የተመስገነ ስራዊት ለተቋሙ አስፈላጊ መሆኑንም አብረርቷዋል።አያይዞም የጥበቃ ደህንነት ስነድ በኮ/ር አንዜ ገደፍ ዝርዝር ተግባራትነ አስራር ለስልጣኝ አባላቱ በማስረደት የተቻለ ሲሆን ለጥበቃ ደህንነት አስፈላጊ የሆኑ ማስረጀን በማቀናጀት ንቁነ ቀልጣፍ የመሆን ልምድን በማዳበር የተሰጠውን ሀላፈነት በብቃት መወጣት እንደሚጠበቅም አሰገንዛቧል።
በአጠቃላይ የስልጠናውን ሙሉይዛት ከስልጣኞች የተነሱትን ጥያቄነ መብራረያ የሚሹ ሀሳቦችን በመቀበል የኮሚሽኑ ተተኪ ኮ/ር ሀሩን አብዲረህምነ የኮሚሽኑ የጥበቃነ መርጅ ደህንነት ኮ/ር የኋላ በየነ በቂ ማብራረያነ ምላሻ በመሰጠት ስልጣነው በስኬት የተጠነቀቀ መሆኑን የኮሚሽኑ ህዝብ ግንኙነት ክፍል ዛግባል።