የክልሉ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ክቡር አቶ መንግስቱ ቴሶ ከተቋሙ አባላትና ሰራተኞች ጋር በክረምት በጉ አድራጎት ዙረያ ወይይት አድረገዋል ::

የክልሉ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ክቡር አቶ መንግስቱ ቴሶ ከተቋሙ አባላትና ሰራተኞች ጋር በክረምት በጉ አድራጎት ዙረያ ወይይት አድረገዋል ::

አሶሳ በቀን 17/11/2018 ዓ/ም

የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ክቡር አቶ መንግስቱ ቴሶ እንደገለፁት እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ክልል ከመንግስት በተሰጠው አቅጣጫ እኛም እንደ ተቋም በተለያዩ የክረምት በጎ አድራጎት ስራዎች ላይ መሰራት እንዳለበት በመግለጽ በገንዘብም ሆነ በጎልበት ሁሉም አባላትና ሰራተኞች በቅንነት እንድንረባረቡ በማስገንዘብ በካማሽ ዞን ኮጅዲዩ ቀበሌ የደሀ ደሀ ለሆኑት ሁለት ቤት ለመስራት ተቋሙ ዝግጅት ላይ መሆኑንና ለችግኝ ተከላ ሁሉ ሰራተኞች ና አባላት መዘጋጀት እንዳለባቸው አቅጣጫ የሰጡ ስሆን የተቋሙ አባላትና ሰራተኞችም የበጎ አድራጎት ስራዎችን በገንዘብም ሆነ በጉልበት ለመሳተፍ ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል ::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *